Closed
የኢትዮዽያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የመቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያሉትን ተሸከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድረግና ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ጋር ለሁለት ዓመት ውል ለማሰር ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየፕሮፎርማ ኮሚቴ ከ15 ቀናት በኃላ ተከፍቶ
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ---
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ--
የተለቀቀበት ቀን