Closed
የመንግስት ሠራተኞች ማኀበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት በሰሜን ሪጅን የመቀሌ ጽ/ቤት የቢሮ እድሳት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን በ6ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቻው በተገኙበት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን