የሰመራ ዩኒቨርሲቲ በ2013 በጀት የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰአት
ቦታሰመራ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነዉ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰርገኛ ጤፍ ፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ፣ ያለቀለት የተፈጨ ሽሮ፣ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም ፣ የተለያዩ ሸቀጣሸቀጦች ፣ የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣ የምግብ መገልገያ እቃዎች ፣ የምግብ ማብሰያ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፣
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋየጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጽህፈት መሳሪያ ፤ የቤት እና የቢሮ እቃዎች እና የደንብ ልብስ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የተለያየ ነው
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የተለያየ ነው
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የተለቀቀበት ቀን

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ለማህበረሰብ ት/ቤት የሚያገለግሉ የማጣቀሻ መፃሕፍት፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የታሸገ ውሃ፣ የዛላ በርበሬና ቅመማቅመም የወፍጮ አገልግሎት ስራ፣ የሳርና አትክልት ማኔጅመንት ስራዎች /ግሪነሪ/፣ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት ስራ ፣ የምግብ ቤት የመገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነዉ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
s