የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መስከረም 10, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ግንቦት 5, 2016 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 22, 2016 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኛ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጽ/ ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2016 ዓ.ም ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው የስራ ቀን በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ጊዝያዊ ኣስተዳደር ጤና ቢሮ ከታች በሎት የተጠቀሱ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዲዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፍርቱን የምታሟሉ ህጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።መዝግያ ቀን: መጋቢት 5, 2016 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተለውን ቁጥር - ERMMB/NCB/005/2016 E.C / አ ወሎዎች ሊቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: የካቲት 18, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ኢማጅን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /imagine 1 day/ በሂላሪና ጋለን የገንዘብ ድጋፍ አገልግሎት በሚሰጥባቸው ፕሮጄክት አካባቢዎች ለሚግኙ ትምህርት ቤቶች ግብኣት የሚዉል የተማሪዎች መቀመጫ ዴስክ (combined desk) እና ጥቁር ሰሌዳ (Black board ) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: የካቲት 8, 2016 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸር ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋልመዝግያ ቀን: የካቲት 11, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽ ቢሮ ከUIDP በጀት ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል መዝግያ ቀን: ጥር 27, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ