መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (HDVL Business Unit ) ቦልት : ነት : ወሸሮች ሰብሪን : ካቲንግዲስክ :ግራድንግዲሰክ : ማይልድኤሌክትሮድ : ፖልሽን ንግዲስክ :ብርጭቆ ወረቀት : ኤልቦዉ : ጌት ቫልቨ : ናንኮላፓሲበልፕረዥር ራበር ሆዝ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

መዝግያ ቀን ነሐሴ 1, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 1, 2010 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ኢንጂነሪንግ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የዎርክሾፕና የላራቶሪ ዕቃዎች፣ የመኪና ሞተር ዘይት እና ቅባቶች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማ እና ካላመነዳሪ፣ Textile laboratory equipment፣ የድንች መላጫ ማሽን፣ የሳር ማጨጃ እና የፅዳት ማሽን፣ Duplicator Machines, Automotive laboratory equipment, የተለያዩ ደንብ ልብሶች እና ጫማዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የኔትወርክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መጋቢት 18, 2010 2:59 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 18, 2010 3:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መጋቢት 15, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 15, 2010 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
s