በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ/ FSRP/ በ 2018 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ክልል በ FSRP home solar light (Procurement ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል :: መዝግያ ቀን: የካቲት 9, 2018 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ኣክሱም ዩኒቨርስቲ የተለያዩ የምግብ ቤት ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዢ መፈፀም ይፈልጋልመዝግያ ቀን: የካቲት 10, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
ዓዲግራት ዩንቨርስቲ:የምውፃእ ወርቂ እና የሆስፒታል ጥበቃ አገልግሎት ግዥመዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 26, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ዓዲግራት ተጨማሪ አንብብ
ኩባንያችን መስፍን ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ማህበር (FSWE ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን የተለያዪ መጠን ያላቸው የፋብሪካ ግብኣቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግመዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 9, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
Adigrat University: LOT 51 የተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል እንጀራ መጋገር ስራ ግዥመዝግያ ቀን: ኅዳር 17, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ዓዲግራት ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከፋስሊቲ ማናጅመንት የተጠየቁ የህንፃ መሳርያዎች ( የቧንቧ እቃዎች :የኤለክትሪክ እቃዎች እና የዎርክ ሾፕ ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 1, 2018 5:45 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ሕትመቶች፣ የፅዳት እቃዎችና ሌሎች ኣላቂ የደንብ ልብሶችና ዩኒፎርሞች፣ የትራክተርና ማረሻ መለዋወጫዎች፦ ኤሌክትሪክና ኤሌኬትሮኒክስ እቃዎች፣ የእህል መወቂያ ማሽን መለዋወጫ እና ማሽኖች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መዝግያ ቀን: ነሐሴ 29, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWE ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው የተለያዪ የ Pre-engineering Building ግብኣቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግመዝግያ ቀን: ሰኔ 25, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ የግል ኩባንያ (FSWE ኢንድስትሪ ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው የተለያዪ ጋልቫናይዝድ ኬብል ክላምፕ፣ ነት፣ ዎሸርና ማግኔቲክ ድሪል ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መዝግያ ቀን: ግንቦት 1, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ኮንስትራክሽን ስ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በየ ሎቱ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ይለያያል ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ