ራያ አግሮ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር በትግራይ ደቡባዊ ዞን በአላማጣ ከተማ ለሚያቋቁመው የወተት ማቀነባበርያ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የቢሮ እና የሕንፃ ግንባታ ዲዛይን ማሠራት በማስፈለጉ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የተሰማሩ ባለሙያዎችን በጨረታ በማወዳደር ማሠራት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ቀኑ ቅዳሜና ዕሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የላብራቶሪ እቃዎችና ኬሚካል፣ዲናሞና የኤሌክትሪክ ቦርድ፣የላይብረሪ ማዘመኛ እቃዎች፣የብሮድካስትና ተዛማች እቃዎች፣ ጀነሬተር፣የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣Consultancy Service on (Roof) water Harvesting and preparation of Detailed Soil map፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን ጥዋት 3:30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን ጥዋት 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋየጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

የትግራይ ልማት ማህበር IFRS እንዲሁም IPSAA ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መጋቢት 22, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 22, 2012 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
s