ተዘግቷል

በትግራይ ክልል ዞን ሰ/ምዕራብ ከተማ ሽራሮ ማዘጋጃ ቤት የተለያዩ የልማት ስራዎች ግልጋሎት የሚውል ሎደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ16 ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ በዓል ከሆነ ወደሚቀጥለው የስራ ቀን ይሸጋገራል
ቦታሽራሮ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስር ለሚገኙት ኮሌጆች ግልጋሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ : ሲንጀር የሴፌት መኪና : መሽኖች : ቱልስና ኢኩፕመንትስ እቃዎች ግዢ ለመፈፀም በ 2009 በጀት ዓመት በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያማላ ይጋበዛል

መዝግያ ቀን ኅዳር 2, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 2, 2009 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን