ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ የግል ኩባንያ (FSWE ኢንድስትሪ ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው የተለያዪ ጋልቫናይዝድ ኬብል ክላምፕ፣ ነት፣ ዎሸርና ማግኔቲክ ድሪል ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ
መዝግያ ቀን: ግንቦት 1, 2017 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ
ባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::