የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት የቢሮ መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን ኅዳር 5, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 5, 2018 4:05 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ኅዳር 2, 2018 ( ከ 12 ወር) ተጨማሪ አንብብ : መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት የቢሮ መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::
የግልፂ ጨረታተዘግቷል ድርጅታችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ሕትመቶች፣ የፅዳት እቃዎችና ሌሎች ኣላቂ የደንብ ልብሶችና ዩኒፎርሞች፣ የትራክተርና ማረሻ መለዋወጫዎች፦ ኤሌክትሪክና ኤሌኬትሮኒክስ እቃዎች፣ የእህል መወቂያ ማሽን መለዋወጫ እና ማሽኖች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መዝግያ ቀን ነሐሴ 29, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 29, 2017 4:15 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ነሐሴ 22, 2017 (ከ 1 ዓመት) ተጨማሪ አንብብ : ድርጅታችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ሕትመቶች፣ የፅዳት እቃዎችና ሌሎች ኣላቂ የደንብ ልብሶችና ዩኒፎርሞች፣ የትራክተርና ማረሻ መለዋወጫዎች፦ ኤሌክትሪክና ኤሌኬትሮኒክስ እቃዎች፣ የእህል መወቂያ ማሽን መለዋወጫ እና ማሽኖች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ
የግልፂ ጨረታተዘግቷል ኩባንያችን መስፍን ብረታ ብረት ና ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ የግል ኩባንያ (FSWE ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው የተለያዪ መጠን ያላቸው Sanitary Materials & Stationary & Prirting Materials በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መዝግያ ቀን ጳጉሜ 3, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጳጉሜ 3, 2017 4:15 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየ ሎቱ ይለያያልየተለቀቀበት ቀን ሰኞ ነሐሴ 19, 2017 (ከ 1 ዓመት) ተጨማሪ አንብብ : ኩባንያችን መስፍን ብረታ ብረት ና ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ የግል ኩባንያ (FSWE ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው የተለያዪ መጠን ያላቸው Sanitary Materials & Stationary & Prirting Materials በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ
የግልፂ ጨረታተዘግቷል የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን ነሐሴ 28, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 28, 2017 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000 የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 (ከ 1 ዓመት) ተጨማሪ አንብብ : የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የፅዳት አገልግሎት ለ3ኛ ወገን(Out Source) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋልመዝግያ ቀን ሐምሌ 24, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሐምሌ 24, 2017 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00 የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00የተለቀቀበት ቀን ቀዳሜ ሐምሌ 5, 2017 (ከ 1 ዓመት) ተጨማሪ አንብብ : የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የፅዳት አገልግሎት ለ3ኛ ወገን(Out Source) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ኮንስትራክሽን ስራዎች የማማከር ስራዎችና የሶላር መሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋልመዝግያ ቀን በየ ሎቱ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ይለያያል ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበየ ሎቱ የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት ይለያያልቦታኣክሱምየጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየ ሎቱ ይለያያልየጨረታ ደኩመንት ዋጋበየ ሎቱ ይለያያልየተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 (ከ 1 ዓመት) ተጨማሪ አንብብ : አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ኮንስትራክሽን ስራዎች የማማከር ስራዎችና የሶላር መሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የፅዳት አገልግሎት እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋልመዝግያ ቀን ሚያዝያ 16, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 16, 2017 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50.000.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 (ከ 1 ዓመት) ተጨማሪ አንብብ : የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የፅዳት አገልግሎት እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የንብረት ዓይነቶች መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንድትወዳደሩ እንገልፃለን፡፡መዝግያ ቀን ጥር 19, 2017 5:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 19, 2017 8:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ጥር 6, 2017 (ከ 1 ዓመት) ተጨማሪ አንብብ : ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የንብረት ዓይነቶች መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንድትወዳደሩ እንገልፃለን፡፡
የግልፂ ጨረታተዘግቷል አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትይህ የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓትቦታኣክሱምየጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነውየጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ታኅሣሥ 22, 2017 (ከ 1 ዓመት) ተጨማሪ አንብብ : አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ኩባንያ (SWEI ኢንድስትሪ) ከታች የተለያዪ የፅሕፈት መሳርያዎች እና የፅዳት መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል።መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 14, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 14, 2017 8:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ25,000.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ታኅሣሥ 1, 2017 (ከ 1 ዓመት) ተጨማሪ አንብብ : ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ኩባንያ (SWEI ኢንድስትሪ) ከታች የተለያዪ የፅሕፈት መሳርያዎች እና የፅዳት መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል።