የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/፣ የአይቲ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፣ ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 26, 2012 3:29 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ3ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለስራ አገለግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል፣የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 25, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ለማህበረሰብ ት/ቤት የሚያገለግሉ የማጣቀሻ መፃሕፍት፣... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የከተማ ሰቲት ሑመራ ቤት ማዘጋጃ ፅህፈት ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ንብረት የህትመት... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ቦታ ሰቲት ሑመራ ተጨማሪ አንብብ
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ33ኛ ክ/ጦር መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ቋሚና አላቂ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎችን፣ የተለያዩ አይነት አላቂ የፅዳት እቃዎችን፣ አቡጀዲ እና ሻሽ፣ የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒከስ እና የኦፈስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ለሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል አገልግሎት የተለያዩ የሆስፒታል እና የሲቪል አልባሳት እና የተለያዩ የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ የሚከተለትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል መዝግያ ቀን: ጥቅምት 15, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: ለ20 ተከታታይ ቀናት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቀሌ/ በትግራይ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙ የኢትዩ ቴሌኮም ጣቢያዎች በጨረታ አወዳድሮ የፅዳት አገልግሎት ስራ ማስራት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መስከረም 28, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የፅህፈት ማቴሪያል፣የፅዳት ዕቃዎች፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መስከረም 21, 2012 7:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ