መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) የተለያዩ የፅሕፈት እና የፅዳት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 14, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ
ባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::