መቐለ ዩኒቨርሲቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ሥራ አገልግሎት፣ በተሽከርካሪዎች ጥገና ሥ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በየሎቱ የተለያየ ነዉ ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የውሃ ቱቦ ከነመገጣጠሚያው፣ ቴክኒክ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች የሞተር ሳይክል ስፔር፣ የሳይክልና የሳይክል ስፔሮች፣ የኤሌትሮኒክስ እቃዎችና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 13, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የምግብ ጥሬ እቃዎች እና አትክልቶች፣ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ ደምብ ልብስ፣ ቋሚ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: 15 ተከታታይ ቀናት ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
የየትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን፣ የእርሻና ችግኝ ጣቢያ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሕትመት፣ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 29, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰቲት ሑመራ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለ2011 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣የህትመት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ ንብረት፣የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እና ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ጥቅምት 26, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ሰቲት ሑመራ ተጨማሪ አንብብ
ራያ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት መሳሪያ እቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 26, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ማይጨዉ ተጨማሪ አንብብ
መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሕንፃ መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የአይት (ICT) ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 19, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የፅሕፈትና የፅዳት መሳሪያዎች : የእንስሳት መድሃኒቶች ለመግዛትና እና ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ ደንብ ልብስ : የድህነት ጫማና ፕላስቲክ ቦቲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዚህ ሰራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።መዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን፣ የእርሻና ችግኝ ጣቢያ መገልገያ መሣሪያዎች፣የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ሕትመት፣የጽዳት እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋመዝግያ ቀን: ጥቅምት 15, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) የተለያዩ የፅሕፈት እና የፅዳት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።መዝግያ ቀን: ጥቅምት 14, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ