በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የሲቪል አልባሳት እና የቆዳ ጫማዎች፣የጥሬ ስንዴ ማስፈጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስፈጨትይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ነሐሴ 3, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ
ባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::