Closed
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት ፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የጊደር፣ የሕንፃ መሳሪያዎች እቃ የኤሌክትሮኒክስ እና የችግኝ ዘር /የቡቃያ/ ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን በ15ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ15ኛው የሥራ ቀን 4፡30 ሰዓት
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን