ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር Stationary Hammer Head Tower Crane Height 70 Meter Horizontal working Jib Length 70m በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ጥቅምት 25/ 2013 ዓ.ም ዘወትር በስራ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 25/ 2013 ከጧቱ 4፡00 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ500,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችንና የተለያዩ አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን 21 ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትከ21 ቀናት በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው ቀንና ሰዓት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋየጨረታው ማስከበሪያ መጠን ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋየጨረታ ሰነድ መግዣ ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
የተለቀቀበት ቀን

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር ሰሜን ዕዝ 4ኛ ሜ/ክ/ጦር አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣የህሙማን ማገገሚያ የፋብሪካ ውጤቶችና ጥራጥሬ የወጥ እህሎች፣የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣የዳቦ ማሽንና የጀኔሬተር መለዋወጫ፣የሲቪል ሠራተኞች አልባሳት፣ የወ/ዊ መሣሪያ ዕድሳት፣የተለያዩ የቢሮና የእጅ መሥሪያ ማቴሪያል፣ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ጥቅምት 3, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 3, 2013 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

ሱር ኮንስትራከሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ አስፋልት ቢትመን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መስከረም 25, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 25, 2013 4:01 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ500,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነዉ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ በ2013 በጀት የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰአት
ቦታሰመራ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነዉ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች፣ ጋቢዮን ሽቦ ከነማሰሪያው፣ ሼድ ኔት፣ የተለያዩ የዛፍ ዘር፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ)፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ዶክመንተሪ ፊልም በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ15ኛው የሥራ ቀን 4፡00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ15ኛው የሥራ ቀን 4፡30
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
s