መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 1, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 1, 2016 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ4,000.00
የተለቀቀበት ቀን

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀከት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ ለችግን ጣብያ አጋዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል

መዝግያ ቀን የካቲት 14, 2016 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 14, 2016 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ30,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ--
የተለቀቀበት ቀን

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን የካቲት 20, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 20, 2016 4:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ በየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን

የትግራይ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽ ቢሮ ከUIDP በጀት ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል

መዝግያ ቀን ጥር 27, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 27, 2016 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋየተለያዩ የጨረታ ማስከበሪያ በሎት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኤልቲ ዘይድ ብረት እና ባለ 12 ቴንዲኖ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ8ተኛ ቀን ሲሆን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከጠዋቱ 3፡00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ8ተኛ ቀን ሲሆን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00
የተለቀቀበት ቀን
s