የፕሮፎርማ ጨረታClosed መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡ መስሪያ ቤታችን ግዢውን የሚፈፅመው በጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸውን አረጋግጦ የመረጣቸውን ይሆናል።መዝግያ ቀን ሰኔ 12, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 12, 2016 4:30 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ኣርብ ሰኔ 7, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡ መስሪያ ቤታችን ግዢውን የሚፈፅመው በጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸውን አረጋግጦ የመረጣቸውን ይሆናል።
የግልፂ ጨረታClosed ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::መዝግያ ቀን ግንቦት 12, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 12, 2016 8:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00የተለቀቀበት ቀን ሮብ ግንቦት 7, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::
የፕሮፎርማ ጨረታClosed መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡መዝግያ ቀን ሚያዝያ 1, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 1, 2016 8:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ4,000.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡
የፕሮፎርማ ጨረታClosed በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡበደዊ ዞን እንደርታ ወረዳ ኣምቡላንስ ሰ/ቁ 4-02274 ትግ አገልግሎት የሚውሉ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ሚያዝያ 1, 2016 9:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 1, 2016 10:00 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡበደዊ ዞን እንደርታ ወረዳ ኣምቡላንስ ሰ/ቁ 4-02274 ትግ አገልግሎት የሚውሉ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የግልፂ ጨረታClosed በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀከት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ ለችግን ጣብያ አጋዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛልመዝግያ ቀን የካቲት 14, 2016 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 14, 2016 4:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ30,000.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ--የተለቀቀበት ቀን ሮብ የካቲት 6, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀከት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ ለችግን ጣብያ አጋዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል
የግልፂ ጨረታClosed ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓትቦታዓዲግራትየጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነውየጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00የተለቀቀበት ቀን ሮብ የካቲት 6, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታClosed ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን የካቲት 20, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 20, 2016 4:30 ጥዋትቦታዓዲግራትየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ በየሎቱ የተለያየ ነውየጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ የካቲት 5, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታClosed የትግራይ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽ ቢሮ ከUIDP በጀት ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል መዝግያ ቀን ጥር 27, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 27, 2016 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋየተለያዩ የጨረታ ማስከበሪያ በሎትየጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ጥር 14, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : የትግራይ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽ ቢሮ ከUIDP በጀት ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል
የግልፂ ጨረታClosed ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት የማሽኔሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 24, 2016 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 24, 2016 5:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት የማሽኔሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡
የግልፂ ጨረታClosed በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኤልቲ ዘይድ ብረት እና ባለ 8 ቴንዲኖ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ተጫራቶችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ኅዳር 27, 2016 7:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 27, 2016 8:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5%የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ኅዳር 20, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኤልቲ ዘይድ ብረት እና ባለ 8 ቴንዲኖ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ተጫራቶችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡