በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Second Resilient Landscapes and Livelihood Project / RLLP/ በ 2018 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል ለችግን ጣብያ አጋዥ የሆኑትን ዕቃዎች (Procurement of Polythene tube) ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ::

መዝግያ ቀን መስከረም 24, 2018 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኣይጠቅስም
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ30,000.00
የተለቀቀበት ቀን

መቐለ ዩኒቨርስቲ የወርክሾፕ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መስከረም 17, 2018 9:39 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 17, 2018 9:40 ጥዋት
ቦታመቐለ
የተለቀቀበት ቀን

ዉቅሮ ግብርና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ 2018 ዓም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር ግለጋሎት የሚዉሉ ግብርና : የላብራቶሪ እቃዎች : ኤሌክትሮኒክስ: ህንፃ መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መስከረም 7, 2018 3:10 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 7, 2018 3:30 ጥዋት
ቦታዉቅሮ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋኤሌክትሮኒክስ ብር 4000 ሁለተኛ የግብርና ላብራቶሪ እቃዎች ብር 15000 ሰወሰተኛ የህንፃ መሳሪያ ብር 4000
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን
s