Closed
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2010 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ በምድብ 1 የኤሌትሪክ ዕቃዎች ምድብ 2 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምድብ 3 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቀዎች ምድብ 4 የቤት እና ቢሮ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
መዝግያ ቀን ግንቦት 2, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 2, 2010 3:30 ጥዋት
ቦታወልቃይት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን