የትግራይ ክልክ መንገድ ሥራዎችኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልገሎት የሚዉሉ ቆሚ ንብረት ኤሌክትሮኒክስ : ኮንስትራክሽን ማተሪያል :አዘር :የስፔር መለዋወጫ : የደልድይ ቤሪንግ : ዲስፐንሰር እና ስቴሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ሰኔ 3, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2010 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ በምድብ 1 የኤሌትሪክ ዕቃዎች ምድብ 2 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምድብ 3 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቀዎች ምድብ 4 የቤት እና ቢሮ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛልመዝግያ ቀን: ግንቦት 2, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ወልቃይት ተጨማሪ አንብብ
ለአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 30, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ለ2010 ዓ/ም በጀት አመት የሚያገለግል ሎት ኣንድ የተለያዩ የቱቦ መገጣጠሚያዎች (Different Fittings) ሎት ሁለት የቧንቧ ሰራተኞች መሳሪያዎች (Plumping hand tools) ከመጋዘን ማቅረብ የሚችሉ ኣቅራቢዎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 12, 2010 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ራያ ዩኒቨርስቲ የእርሽና: የብረታ ብረት :የእንጨት: የቧንቧ ስራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች: የስፖርት ትጥቅ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ሚያዝያ 8, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ማይጨዉ ተጨማሪ አንብብ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ኢንጂነሪንግ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የዎርክሾፕና የላራቶሪ ዕቃዎች፣ የመኪና ሞተር ዘይት እና ቅባቶች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማ እና ካላመነዳሪ፣ Textile laboratory equipment፣ የድንች መላጫ ማሽን፣ የሳር ማጨጃ እና የፅዳት ማሽን፣ Duplicator Machines, Automotive laboratory equipment, የተለያዩ ደንብ ልብሶች እና ጫማዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የኔትወርክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መጋቢት 18, 2010 2:59 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መጋቢት 15, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች : የኮምፒተርና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎች : የዉሃ ማጣሪያ እና ጀነሬተር ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ከሕጋዊያን ነጋዲዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋመዝግያ ቀን: መጋቢት 7, 2010 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን: መጋቢት 4, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) በፈብሪካ ዎርክ ሾፕ የሚገጠም ተንቀሳቃሽ ጭስ ማዉጫ(Movable fume extractor ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::መዝግያ ቀን: የካቲት 28, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ