Closed
የከተማ ሰቲት ሑመራ ቤት ማዘጋጃ ጽሕፈት ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የህትመት እቃዎች ፣ እላቂ ንብረቶች፣ የፅህፈት መሳርያዎች እና የጽዳት መሳሪያዎች፣ የኢሌከትሮኒክስ እቃዎች፣መኪና ሎደርና ሲኖትራክ/ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
ቦታሰቲት ሑመራ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን