Closed
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የጽሕፈት መሳርያዎች፣የፅዳትና ሌሎች እቃዎች ፣ ልዩ ልዩ የቢሮ መሳርያዎች ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ፣ የግሪል /ረቲ/ ስራ ፣ የምግብ ቤት ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ፣ የICT እቃዎች ከህጋዊ ነጋዴዎች /ስራ ተቋራጮች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመስራት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን 15 ተከታታይ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትከ15 ቀናት በኋላ ባለው ቀጣይ የስራ ቀን
ቦታኣክሱም
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋየጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን