የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ግንቦት 4, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 4, 2012 3:31 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠመምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እና የሙዚቃ መሣሪያዎች፣ የብር ማስቀመጫ ካዝና እና ሳምሶናይት፣ሰመር ሰብል ፓምፕ እና ኮንትሮል ፓነል ቦርድ፣ የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አሸዋ፣ ጠጠር፣ ድንጋይ እና ብሎኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና እንዲሁም ለ2013 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጥሬ ስንዴ አወዳድሮ ማስፈጨት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 13, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 13, 2012 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የተለቀቀበት ቀን

የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ መጠን ያላቸው የውሃ ትቦና መገጣጠሚያ፣ ፓምፓች፣ ዌልዲንግ ማሽን፣ ግራይንደር ማሽን፣ ላፕቶፕና የኮምፒዩተር እቃዎች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽንና፣ ፕሪንተር፣ አይሲ፣ ስቴሽነሪ የፅዳት መገልገያዎች፣ ማውንቴን ሳይከል፣ ወንበሮች ሽልፎችና ጠረጴዛዎች፣ ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን የካቲት 17, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 17, 2012 5:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን
s