ተዘግቷል

ትግራይ ልማት ማህበር ህድሞና ታወር ህንፃ የጄኔሬተር ጣራ እና የግድግዳ ልብስ እና ስላፕ በብረት የሴራሚክ ሥራ ጨምሮ ለማሠራት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን የካቲት 22, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 22, 2012 8:01 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ3,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ መጠን ያላቸው የውሃ ትቦና መገጣጠሚያ፣ ፓምፓች፣ ዌልዲንግ ማሽን፣ ግራይንደር ማሽን፣ ላፕቶፕና የኮምፒዩተር እቃዎች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽንና፣ ፕሪንተር፣ አይሲ፣ ስቴሽነሪ የፅዳት መገልገያዎች፣ ማውንቴን ሳይከል፣ ወንበሮች ሽልፎችና ጠረጴዛዎች፣ ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን የካቲት 17, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 17, 2012 5:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን