በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል መስኮት ግሪል ስራዎች ኣቅርቦትና እና ገጠማ /Supply and Fix Galvanized steel Ripe Window protection Grill/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: መጋቢት 6, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) Steel pipe Ø 114x 4.5x 6000mm እና sheet Metal 3000x1500x3mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።መዝግያ ቀን: መጋቢት 17, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) welding Wire Ø1.2 MM በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።መዝግያ ቀን: መጋቢት 17, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ልማት ማሕበር Electrical Generator/200 KVA, Wireless Nick mic, Microphone Mic Wireless TDA logo/120 x 120 cm ማሠራትና መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መጋቢት 10, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ብሄራዊ ክልልዊ ምንግስት ኤጀንሲ ማዕድንና ኢነርጂ Supply Installation Testing & Commissioning 20 k.w. Solar system for 200 House Holds አወዳድሮ ለማሠራት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ይጋብዛልመዝግያ ቀን: መጋቢት 25, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጂነሪንግ ሓለፈነቱ ዝተወሰነ ኩባንያ ኣበ ኣክሱምን ኣለማጣን ከተማ ንዝተክሎም ናይ ጉና ስራሕቲ ንግዲ ተገጣጠምቲ ናይ ሓፂን መጋዘናት ልምድን ሕጋዊ ንግዲ ፍቃድን ዘለዎም ተጫረቲ አወዳዲሩ ከስርሕ ይደሊመዝግያ ቀን: የካቲት 19, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /T.P.L.F/ በ 2011 በጀት ዓመት ለፅ/ቤቱ ኣገግሎት የሚውል 150 KVA ድምፅ ኣልባ ጀነሬተር / Super Silent/Sound proof stand By / Desiel Engine Generator/ በኣገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::መዝግያ ቀን: የካቲት 21, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ /ሜሊ ወርቅ መዓድን/ Gold Smelting Crucible TPX 400 ብዛት 5 ለመግዛት መስፈርቱ የምታሟሉ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: የካቲት 18, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ /ሜሊ ወርቅ መዓድን/ 18,000 ሜትር ስኳር የሚሸፍን ጅኦ ሜምብሬን /Geo- membrane/ ለማንጠፍ ለማሰራት ልምድ ያላቸው ሞያተኞች ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: የካቲት 18, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአገር መከላከያ ሚ/ር በሰሜን ዕዝ ስር 4ኛ ሜ/ክ/ጦር መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: የካቲት 14, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ