ተዘግቷል

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የፋውንቴን ሲቪል ስራ፣ ኤሌክትሪካል ስራ፣ ሰራ ኣቅርቦትና ግንባታ ስራ / Fountain civil works; Electrical works and Sanitary Works supply and Apply works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 25, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 25, 2011 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 11, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 11, 2011 3:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ300,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የኮንስትራክሽን ስራዎች እና የማማከር ስራዎች ከህጋዊ ህንፃ ስራ ተቋራጮች እና ከህጋዊ ባለሙያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን 21 ተከታታይ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትከ21 ቀን በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ኣ/ማ ለድርጅቱ ኣገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተሮች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 12, 2011 9:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 12, 2011 9:31 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ300,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የዘላቂ ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማትና የህ/ሰብ ኑሮ ማሻሽያ ፕሮጀክት ለፅሙር ደብረብስራት ቅዱስ ገብሪኤል ኣገልግሎት የሚውል ባለ60/16 በናፍጣ የሚሰራ ወጮ እና ሌሎች ኣስፈላጊ ግብኣቶእ ገዝቶ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን መጋቢት 25, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 25, 2011 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ20.00
የተለቀቀበት ቀን