የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብኣቶች ልማድ ድርጅት /አኢግልድ/ በድረው ጅንኣድ በሚባል የሚታወቅ ድርጅት ኣብርሃ ካስትል ፊት ለፊት የሚገኝ ዕቃ ማለትም ብዛት 6 ኮንቲኖሮች በውስጡ ባዶ ጀሪካኖችን ያሉት በተጨማሪም ደግሞ 7 ኮንቲኖሮች ባዶ የሆኑ ጠቅላላ ድምር የ13 ኮንቲኖሮች በክሬን እቃ ለማንሳት እና ለማውረድ ለ13ቱ ኮንቲኖሮች ከባድ መኪና ባለ ተሳቢ ከአብርሃ ካስትል ፊት ለፊት ጅንኣድ ከነበረበት አንስትን ወደ 05 ቀበሌ ኮንደሚንየም መጨረሻ ታክሲ አጠገብ ለመጓጓዝ ለመጫረት የምትፍልጉ የሚመለከታችሁ ተጫራቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጉና ወረድ ብሎ ህዳሴ ሚስማር ፊት ለፊት አኢግልድ መቀሌ ቅርንጫፍ በሚገኘው ቢሮኣችን በመገኘት ማለትም ከ 11/11/11 እስከ 16/11/2011 ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው የሚከፈትበት ጥዋት ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡መዝግያ ቀን: ሐምሌ 16, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የፋውንቴን ሲቪል ስራ፣ ኤሌክትሪካል ስራ እና ሳኒተሪ ስራ ኣቅርቦትና ግንባታ ስራ / Fountain civil works; Electrical works and Sanitary Works supply and Apply works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ሐምሌ 1, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራው ኣዲሱ ህንፃ B+G+10 መስሪያ ኣገልግሎት የሚውሉ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች፣ ሳኒቴሪ ማቴሪያልስ፣ ኤሌክትሪካል ማቴሪያል፣ የኣልሙኔም ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ሰኔ 10, 2011 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ለ3ኛ ገዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የትግራይ ልማት ማህበር Wireless Nick mic, Microphone Mic Wireless አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ሰኔ 13, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የብሔራዊ የኣደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የሚገኘ የመብራት ሲስተም በመጋዘኞች ሙሉ በሙሉ ስለማይሰራ በደረጃ 9 የ2011 ዓም የታደሰ ፍቃድ ያላቸዉ ባለሙያ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ግንቦት 29, 2011 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክት... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተሮች ብግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ግንቦት 30, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ደደቢት ብድርና ቁጠባ ኣ/ማ ለድርጅቱ ኣገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተሮች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ግንቦት 30, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የፋውንቴን ሲቪል ስራ፣ ኤሌክትሪካል ስራ፣ ሰራ ኣቅርቦትና ግንባታ ስራ / Fountain civil works; Electrical works and Sanitary Works supply and Apply works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ግንቦት 16, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ