መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻሊያዝድ ሆስፒታል ለ2012ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የአይሲቲ (ICT) እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንት እቃዎች ፣የህክምና ላብራቶሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ነሐሴ 23, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢነትርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሰወስት ኮከብ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የፍዉንቴን ሲቪል ስራ : ኤሌክትሪክ ስራ እና ሳኒተሪ ስራ አቅርቦት እና ግንባታ ስራ /Fountain Civil Works , Electrical Works and Sanitary Works Supply and Apply Works/ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳደሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በንኡስv/Sub- Contract/ ተቆራጭ ለማሰራት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ነሐሴ 21, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ የተለያዩ ከዚህ በታች የተጠቀሱት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 1, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ዕቃዎችበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 1, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የፅህፈት መሳርያ ፣ የምግብ ግብአት ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ እ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: 16ኛው የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ቦታ ዓዲግራት ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብኣቶች ልማድ ድርጅት /አኢግልድ/ በድረው ጅንኣድ በሚባል የሚታወቅ ድርጅት ኣብርሃ ካስትል ፊት ለፊት የሚገኝ ዕቃ ማለትም ብዛት 6 ኮንቲኖሮች በውስጡ ባዶ ጀሪካኖችን ያሉት በተጨማሪም ደግሞ 7 ኮንቲኖሮች ባዶ የሆኑ ጠቅላላ ድምር የ13 ኮንቲኖሮች በክሬን እቃ ለማንሳት እና ለማውረድ ለ13ቱ ኮንቲኖሮች ከባድ መኪና ባለ ተሳቢ ከአብርሃ ካስትል ፊት ለፊት ጅንኣድ ከነበረበት አንስትን ወደ 05 ቀበሌ ኮንደሚንየም መጨረሻ ታክሲ አጠገብ ለመጓጓዝ ለመጫረት የምትፍልጉ የሚመለከታችሁ ተጫራቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጉና ወረድ ብሎ ህዳሴ ሚስማር ፊት ለፊት አኢግልድ መቀሌ ቅርንጫፍ በሚገኘው ቢሮኣችን በመገኘት ማለትም ከ 11/11/11 እስከ 16/11/2011 ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው የሚከፈትበት ጥዋት ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡መዝግያ ቀን: ሐምሌ 16, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የፋውንቴን ሲቪል ስራ፣ ኤሌክትሪካል ስራ እና ሳኒተሪ ስራ ኣቅርቦትና ግንባታ ስራ / Fountain civil works; Electrical works and Sanitary Works supply and Apply works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ሐምሌ 1, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራው ኣዲሱ ህንፃ B+G+10 መስሪያ ኣገልግሎት የሚውሉ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች፣ ሳኒቴሪ ማቴሪያልስ፣ ኤሌክትሪካል ማቴሪያል፣ የኣልሙኔም ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ሰኔ 10, 2011 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ለ3ኛ ገዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የትግራይ ልማት ማህበር Wireless Nick mic, Microphone Mic Wireless አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ሰኔ 13, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ