በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ የሲቪል አልባሳት፣ የኦርኬስትራ የተለያዩ የባህል አልባሳት፣ ሱፍ እና የቆዳ ጫማዎች፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ሙዚቃ መሣሪያ እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 7, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የመካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ለመቐለ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የ ዋናዉ በር Supply and Fix 1mm Thick Sheet metal cladding , supply and Fix Semi- Circle 5 Row GSP hand rail fix on landing , supply and Fix fabricated steel , supply and fix 6mm plate manhole cover ሥራ በንኡስ ስራ ተቆራጭ /Sub Contract / ለመፈጸም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታአወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ /Sub Contract / ለማሰራት ይፈልጋል መዝግያ ቀን: መስከረም 26, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ የኤሌክትሪክ እቃዎች (power cable) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።መዝግያ ቀን: ጥቅምት 3, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የፋብሪካው ንበረት ለሆኑ ፍሪጆች መለዋወጫ ዕቃ የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: መስከረም 20, 2012 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የፅህፈት ማቴሪያል፣የፅዳት ዕቃዎች፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መስከረም 21, 2012 7:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ደደቢት ብድርና ቁጠባ ኣ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጀነሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋለመዝግያ ቀን: መስከረም 24, 2012 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት - መቐለ ለ 2012 በጀት ዓመ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ22ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ሰቲት ሑመራና ኣከባቢዋ ማሕበረሰብ ሬድዮ ጣብያ ለ ሬድዮ አገልግሎት የሚዉል የሬድዮ ትራንስሚተር ጥገና በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መጠገንን ይፈልጋል መዝግያ ቀን: መስከረም 5, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2012 በጀት አመት ጀኔሬተር በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: መስከረም 5, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻሊያዝድ ሆስፒታል ለ2012ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የአይሲቲ (ICT) እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንት እቃዎች ፣የህክምና ላብራቶሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ነሐሴ 23, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ