ተዘግቷል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡-የፀረ ተባይ ኬሚካል፣ የጓሮ አትክልት ዘር፣ የእንስሳት መድሃኒት ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሳሪያዎች ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ ጄኔሬተር፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 13, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 13, 2012 3:31 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የአሚባራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2012 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚካሄዱ ግንባታዎችና ግዥዎች ተጫራቶችን ይጋብዛል፡፡

መዝግያ ቀን 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትህዳር 30/2012 ዓ.ም
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

Saba Dimensional stones which is currently under operation kindly invites eligible bidders to submit sealed bid offers to supply the following Different vehicles and Air compressor

መዝግያ ቀን ኅዳር 28, 2012 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትNo Specific Opening Date & Time
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ የተለያዩ የዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትከ15 ቀን በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው ቀንና ሰዓት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለዲስትሪቢዩሽን ሥራዎች የሚውል የትራንስፎርመር ዘይት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን ኅዳር 15, 2012 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 16, 2012 9:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ320.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ20,900.00
የተለቀቀበት ቀን