ተዘግቷል
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጀኔሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን ከጧቱ 3፡00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን ከጧቱ 3፡30
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ20,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን