Closed
በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን ጥር 21, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 21, 2016 3:01 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ--
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ--
የተለቀቀበት ቀን