Closed
መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግ ኃ. የተ.የግል ኩባንያ በኣዲስ አበባ አቃቂ ክፍለ ከተማ ለድህረ ሽያጭ አገልግሎት መሸጫ የሚዉል የህንፃ ግንባታ ዲዛይን የማማከር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልጉ በዲዛይን የማማከር አገልግሎት ብቃት ያላችሁ ደረጃ 3 እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::
መዝግያ ቀን ነሓሰ 25, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጳጉሜን 5, 2005 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን