Closed
ዓለም ኣቀፍ የሕፃናት ኣድን መቀሌ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆምና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብኣዊ አገልግሎት መገልገያ የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መኪኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን መጋቢት 16, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 16, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00
የተለቀቀበት ቀን