Closed
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃ. የተ.የግል ኩባንያ በመቐለ ሓሚዳይ አከባቢ ለምያሰራዉ የጉና ኃ. የተ.የግል ኩባንያ መጋዝን እና አክሰሰሪ መንገድ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ GC5ወይም BC-5 እና ከዚያ በላይ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::
መዝግያ ቀን ሚያዝያ 6, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 6, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ100,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን