Closed
በኣፋር ብሔራዊ መንግስት የኣርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ በ 2009 ዓም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸዉ ግዥዎች ዉስጥ የመጽሔት ህትመት: የቲሸርት ህትመት : ዋንጫ : ሜደሊያ: ሪቫል : ባነር: ሰርተፊኬት : በፍሬም የተዘጋጁ የተለያዩ የኣፋር ቅረፃ ቅርፅ እና የኣፋር ባህላዊ ቁሳቁሶች በአገር ዉስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን ታሕሳስ 21, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታሕሳስ 21, 2009 6:00 ከሰአት
ቦታሰመራ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን