Closed
የትግራይ ልማት ማህበር በቃላሚኖ እንቨስትመንት ማእከል ባዮጋዝ ዳየጃስተር ለማሰራት ስለፈለገ ቴክኖሎጂው ከመገንባቱ በፊት በዚህ ሞያ የተሰማሩ ባለሞያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአዋጭነት ጥናት ማስጠናት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን ሐምሌ 13, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሐምሌ 14, 2011 9:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን