1 የሞተር ፓምፕ ማቅረብ ፈቃድ ያላቸዉ
2 2010 ዓ/ም ግብር የከፈሉና የዓመት ፍቃድ ያሳደሱ::
3 ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑና ያለፈዉ ወር ተእታ የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
4 ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ በማይመለስ 20.00 / ሃያ ብር/ በመግዛት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 / አስር / ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ::
5 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2000 /ሁለትሺ ብር / የባንክ ዋስትና ወይም CPO በተለየ ፖስታ ኣሽገዉ ወይም በኣካል ማቅረብ የሚችሉ::
6 ጨረታዉን ማሸነፋቸዉ ከተገለፀ ጀምሮ በ 10 ቀናት ዉስጥ ፓምፑን ማስረከብ የሚችሉ
7 ተሞልቶ የሚቀርበዉ የጨረታ ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና በድርጅታችን በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ ብቻ ተሞልቶ መቅረብአለበት ይህንን ያላማላ ተጫራቾች ከጨረታዉ ዉጭ ይሆናል
8 የጨረታዉ ሰነድ ዋናዉና ቅጂ ለየብቻዉ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ያስፈልጋል::
9 የጨረታዉ ሳጥን በ 3/3/2011 ዓ/ም ጥዋት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጥዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም መገኘት የማይችሉ ከሆነ ሰነዳቸዉን በማሟለት በፖስታቸዉ ላይ ይከፈትልኝ ብለዉ ከፈረሙና የድርጅቱ ማህተም ካደረጉ በሌሉበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ /ቤት ይክፈታል::
10 ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
አድራሻ 05 ቀበሌ ኮነደሚኒየም አጠገብ የኦርቶዶክስ የህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት
ድሕሪት