የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማት ፕሮጀክት አንድ ዉሃ ሞተር ፓምፕ አወዳድሮ ለማስራትይፈልጋል

1 የሞተር ፓምፕ ማቅረብ ፈቃድ ያላቸዉ

2 2010 ዓ/ም ግብር  የከፈሉና የዓመት ፍቃድ ያሳደሱ::

3 ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ  የሆኑና ያለፈዉ ወር ተእታ የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ  የሚችሉ::

4 ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ በማይመለስ 20.00 / ሃያ ብር/ በመግዛት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 / አስር / ቀናት  ዉስጥ የጨረታ ሰነድ መግዛት  ይችላሉ::

5 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2000 /ሁለትሺ ብር / የባንክ ዋስትና ወይም CPO በተለየ ፖስታ ኣሽገዉ ወይም በኣካል ማቅረብ የሚችሉ::

6 ጨረታዉን  ማሸነፋቸዉ ከተገለፀ ጀምሮ በ 10 ቀናት ዉስጥ ፓምፑን ማስረከብ የሚችሉ

7 ተሞልቶ የሚቀርበዉ የጨረታ ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና በድርጅታችን በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ ብቻ ተሞልቶ መቅረብአለበት ይህንን ያላማላ ተጫራቾች ከጨረታዉ ዉጭ ይሆናል 

8 የጨረታዉ ሰነድ ዋናዉና ቅጂ ለየብቻዉ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ያስፈልጋል::

9 የጨረታዉ ሳጥን በ 3/3/2011 ዓ/ም ጥዋት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጥዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም መገኘት የማይችሉ ከሆነ ሰነዳቸዉን በማሟለት በፖስታቸዉ ላይ ይከፈትልኝ ብለዉ ከፈረሙና የድርጅቱ ማህተም ካደረጉ በሌሉበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ /ቤት ይክፈታል::

10 ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ  ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ  የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ 05 ቀበሌ ኮነደሚኒየም አጠገብ የኦርቶዶክስ የህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት

ድሕሪት
ጨረታ መደብ