ተቁ | የጨረታ ሰነድ ቁጥር ሎት | የጨረታ ዓይነት | የጨረታ መሸጫ ዋጋ | የጨረታ ማስከበሪያ |
1 | 35 | የክምና ላቦራቶሪ ዕቃዎች | 100 | 100,000 |
2 | 36 | የይሮሎጅ ህክምና ዕቃዎች | 100 | 70,000 |
3 | 37 | የዓይን ህክምና ዕቃዎች ( ophthamology equipment | 100 | 20,000 |
4 | 38 | የሲቭል ኢንጅነሪንግ ላቦራቶሪ ዕቃዎች | 100 | 80,000 |
5 | 39 | የፈርኒቸር ዕቃዎች | 100 | 6,000 |
6 | 40 | ለምግብ ዝግጅት የሚያገለግሉ የተለያዩ ቁሳቁሶች | 100 | 10,000 |
7 | 41 | የፓታሎጂ ህክምና ዕቃዎች | 100 | 10,000 |
8 | 42 | የቴክስታይል ላቦራቶሪ ዕቃዎች ድጋሚ | 100 | 150,000 |
9 | 43 | Pepper milling machine | 100 | 5,000 |
10 | 44 | Auditorium( theater ) chair | 100 | 60,000 |
11 | 45 | የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች | 100 | 165,000 |
12 | 46 | የኬሚስትሪ የላቦራቶሪ ዕቃዎች | 100 | 300,000 |
13 | 47 | Automatic stand by generator | 100 | 500,000 |
14 | 33 | የስፖርት ትጥቅ እና ቁሳቁስ | 100 | 15,000 |
ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን: 29/9/2010
1 በጨረታዉለመሳተፍየሚፈልጉ ይሀ የጨረታ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትም ከወጣበት ቀንና ዓም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በዩኒቨርስቲዉ የተዘገጀዉን የጨረታ ሰነድ ከግዥ ክፍል ህንፃ ቁጥር 53 : ቢሮ ቁጥር 002 : ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
2 ተጫራቾች በሥራዉ መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉና መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸዉ
3 የዘመኑ ግብር የከፈሉ : የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉና : ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና : የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለቸዉ የክልል/የፌደራል በኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ
4 ተጫራቾች በኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ
5 ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል
6 ጨረታዉ የሚከፈተዉ የጨረታ ማስታወቂያዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለእቃዎች ከ 15 ቀን በለዉ ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለፀዉ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በግልፅ በኣክሱም ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ይከፈታል
7 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ሳይገኙ በመቅረታቸዉን የጨረታዉን መክፈት ኣይስተጎጎልም
8 የጨረታ አሸናፊ በጊዜዉ ቀርቦ ዉል የማያስር ከሆነ በጨረታ ሰነዱ የተገለፀዉ ለጨረታ ማሰከበሪያነት ያስያዘዉን ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ/ አይመለስለትም
9 ዩኒቨርስቲዉ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 034 875 56 06
ድሕሪት