አክሱም ዩኒቨርሲቲ የጽሕፈት መሳርያዎች፣የፅዳትና ሌሎች እቃዎች ፣ ልዩ ልዩ የቢሮ መሳርያዎች ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ፣ የግሪል /ረቲ/ ስራ ፣ የምግብ ቤት ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ፣ የICT እቃዎች ከህጋዊ ነጋዴዎች /ስራ ተቋራጮች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመስራት ይፈልጋል

ጨረታዉ የወጣበት ቀን: 18/2/2013

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : 15ተከታታይ ቀናት

ጨረታዉ የሚፈትበት ቀን   : ከ15 ቀናት በኃላ ባለዉ ቀጣይ የስራ ቀን

የጨረታ ቁጥር AK/Un/ppAD/3311/02/2012

.

የጨረታ ሰነድ ቁጥር /ሎት/

የጨረታ ዓይነት

የጨረታ መሸጫ ዋጋ

የጨረታ ማስከበ

01

ሎት 35

የጽሕፈት መሳርያዎች

100.00

40,000.00

02

ሎት 36

የፅዳትና ሌሎች እቃዎች

100.00

10,000.00

03

ሎት 37

ልዩ ልዩ የቢሮ መሳርያዎች

100.00

5,000.00

04

ሎት 39

የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች

100.00

41,500.00

05

ሎት 40

የግሪል /ረቲ/ ስራ

100.00

8,000.00

06

ሎት 41

የምግብ ቤት ማሽን መለዋወጫ እቃዎች

100.00

10,000.00

07

ሎት 42

የICT እቃዎች

100.00

50,000.00

ከህጋዊ ነጋዴዎች /ስራ ተቋራጮች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመስራት ይፈልጋል።

ስለዚህ፡

  1. 1. በጨረታው በመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ለእቃዎች፣ በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ግዥ ክፍል፣ ህንፃ ቁጥር 53፣ ቢሮ ቁጥር 002፣ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  2. 2. ተጫራቾች በሥራው መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸው።
  3. 3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው እና በክልል/ፌዴራል/ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  4. 4. ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል።
  5. 5. ጨረታው የሚከፈልበት ቀን (Twni ድንኳን) የመመረቂያ ጋዎን እና የሞተር ዘይትና ናፍጣ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን 15 ቀናት በኋላ ባለው ቀጣይ የስራ ቀን ሲሆን በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልፅ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይከፈታል።
  6. 6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታው መክፈት አያስተጓጉልም፡፡
  7. 7. የጨረታው አሸናፊ በጊዜው ቀርቦ ውል የማያስር ከሆነ በጨረታ ሰነዱ የተገለፁ ለጨረታ ማስከበርያነት ያስያዘውን /ሲ.ፒ.ኦ/ ቢድ ቦንድ/ አይመለስለትም።
  8. 8. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ