- የቢሮ እና የፅዳት አልባሳት
- ጀዲድና ቦብሊን
- የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች በጨረታው ሊወዳደር ይችላል፡፡
- ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው የጨረታ ዓይነቶች ህጋዊ የታደሰ ን/ፍቃድ ፤ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፤ የቫት ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውን ይጋብዛል ፡፡
- ተጫራቾች ለሚጫቱባቸው ለእያንዳንዳቸው ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መመሪያ መሰረት በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የዕቃውን ዓይነት ኤንቨሎፕ ላይ በግልፅ መፃፍ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ከተጫራቾች ዝርዝር መመሪያ ጋር የማይመለስ 100.00 ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ እንዳ-ሽተናይ የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ግዥ ዴስክ ቢሮ መግዛት ይቻላል።
- አሽናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈፅሙ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: ያሸነፉትን ዕቃ በራሳቸው ወጪ በማጓጓዝና በማራገፍ ዕንዳሽተናይ በሚገኘው የ31ኛ ክ/ጦር መምሪያ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ እንዲሁም 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው ::
- ጨረታው ታህሳስ 26/2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የክ/ጦሩ ግዥ ዴስክ በሚያዘጋጀው ቦታ ይከፈታል ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0910947010 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ ። .
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ31ኛ ዓድዋ ክ/ጦር
ጠ/በመምሪያ
መመለስ