የጨረታመስፈርት
1 ተጫራቾችቫት(VAT)ተመዝጋቢ እና የ2007 /2008 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ::
2 ተጫራቾች የማይመለስ አንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶኮፒ በማያያዝ የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውቅ ያከወጣበት ከ30/11/2015 እ.ኤ.አጀምሮ እስከ 04/12/2015 እ.ኤ.አ ከሰአት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰአት መስራያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ሲፒኦ CPO ለፅዳት አገልግሎት እቃዎች ብር 5,000.00 (አምስትሺ) ብር: ለፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ብር 10,000.00 (አስር ሺ ብር) ሲፒኦ በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው::በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ( CPO) ወይም ጥሬገንዘብ ተቀባይነት የለዉም::
4 ጨረታዉ 04/12/2015 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::የጨረታዉ ዝርዝ ሰነድ ከፈለጉ በስራ ሰዓት መቐለ ዋና ቢሮ ወይም ከአዲስ አበባ ቅርንጫ ቢሮ መዉሰድ ይችላል::
5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT)ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡ ትዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::
6 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሽንፈዉ የግዥ ማ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ ከ 5- 6 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብርለ ድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱሌላአማራጭ ይወስዳል::
7 ተጫራቶችበሌላተጫራቶችዋጋተመስርተዉዋጋማስገባትአይፈቀድም::
8 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይቻልም::
9 ተጫራቾች ተጫርተዉ ያሸነፉት ዕቃ መስፍን ዋና መስራያ ቤት መቐለ ድረስ አመጥተዉ ማአስረከብ አለባቸዉ ክፍያ በሚመለከት ደግሞ ያቀረቡት ዕቃ ተቀባይነት ካገኘ ሌላ አስር ቀናት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል::
10 ኩባንያዉየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉንበሙሉምሆነበክፊልየመሰረዝመብቱበህግየተጠበቀነዉ::
መመለስ