አክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጽህፈትና የቢሮ መሳሪያዎች ፣የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣የጽዳት እቃዎች፣የምግብ ጥሬ እቃዎች ከህጋዊ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን  ጥቅምት 28/2012

ጨረታዉ የሚዘጋበተ ቀን ባሉት በ16 ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት    ጨረታዉ የመኪፈትበት ቀን በ16 ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት                                                                                                                                                                                                                                                    

ተ.ቁ

የጨረታ ሰነድ ቁጥር ሎት

የጨረታ አይነት

የጨረታ ሰነድ መስጫ

የጨረታ ሰነድ ማስከበሪያ

1

ሎት -1

የጽህፈትና የቢሮ መሳሪያዎች

100

15,000

2

ሎት -2

የመኪና መለዋወጫ እቃዎች

50

12,000

3

ሎት -3

የጽዳት እቃዎች

50

9,000

4

ሎት -4

የምግብ ጥሬ እቃዎች

100

20,000

1. ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀ ጨረታ ሰነድ ከአስተዳደር ህንፃ ከግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 05 ከላይ በሰንጠረዥ በቀረበው የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ መሰረት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

  1. 2. ተጫራቾች በስራ መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ፡ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች መያዝ አለባቸው። እንዲሁም የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ቫት ተመዝጋቢ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው።
  2. 3. ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል።
  3. 4. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  4. 5. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ከ15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው ቀጣይ የስራ ቀን (በ16ኛውቀን) ሆኖበጨረታሰነዱላይበተገለፀውቀንናሰዓትከጠዋቱ፡ 330 ሰዓትተዘግቶከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልፅ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ካምፓስ ይከፈታል።
  5. 6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን ሳይገኙ በመቅረታቸው መከፈት አይስተጓጎልም የጨረታ አሸናፊ በግዜው ቀርቦ ውል የማያስር ከሆነ ለጨረታ ማስረከቢያነት ያስያዘው ሲፒኦ ወይም ቢድ ቦንድ አይመለስለትም።
  6. 7. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪመረጃ

በስልክቁጥር፡- 0342750145/0914769756

አክሱምዩኒቨርሲቲጤናሳይንስኮሌጅናኮምፕርሄንሲቭስፔሻላይዝድሆስፒታል

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s