በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል መስኮት ግሪል ስራዎች ኣቅርቦትና እና ገጠማ /Supply and Fix Galvanized steel Ripe Window protection Grill/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: መጋቢት 6, 2011 8:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 6, 2011 8:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
ስለሆነም፡-
8.1 ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡
8.2 ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡትን ገንዘብ በተጫራቾች መምሪያ ተራ-ቁጥር 7.3 እስከ 7.4 በተጠቀሰው መሰረት መሆን ኣለባቸው፡፡
8.3 ተጫራቾች በዚሁ የሰሩበትን የመልካም ስራ ኣፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡
8.4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከ 02/072011 እስከ 06/07/2011ዓ/ም ከሰዓት 8፡00 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5 ጨረታው 06/07/2011ዓ/ም ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ይከፈታል፡፡
6 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኣድራሻ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 0911-768902 /0914-709013/0914-402413 ኣዋሽ ካምፕ ኣጠገብ