ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል ደብል ገቢና ፒክ ኣፕ /Double Gabin pick up/ መኪና በጨረታ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ነዳጅ ድርጅቱ ችሎ ሌላው ወጪ ባለ ንብረቱ የሚሸፍን ሲሆን በዚሁ መሰረት ለኣንድ ቀን የምታከራዩበትን ሂሳብ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት እንድታቀረቡ እያሳወቅን ተጫራቾች የሚከተሉን መስፈርቶች ማሟላት እንዳለባችሁ እናስታውቃለን፡፡

1 የታደሰ የንግድ ፍቃድ /ሊብሬ/ ማቅረብ የምትችሉ፤  

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ቲን/ ማቅረብ የሚችሉ፤

3 በገቢዎች የታተመ ተከታታይ ቁጥር ያለው ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፤

4 በሊትር ምን ያህል መጓዝ እንደምትችል መግለፅ ኣለበት፤

5 የናፍታ መኪና መሆን ኣለብት፤

6 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ፖስታ እስከ 30/06/2011ዓ/ም ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

7 ጨረታው 06/07/2011ዓ/ም ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

8 ፕሮጀክቱ የተሻላ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0914-1053/0914-730813 መደወል ይቻላል፡፡

ኣድራሻ ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s