የኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 10, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 35000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 10, 2011 04:05 ጥዋት
  • የቤት/ህንፃ ግንባታ
  • Print
  • Pdf

1 በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ

2 በሚመለከተዉ የመግስት ኣካል ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ የተመዘገቡ የኮንትራክተር ፈቃድ ያላቸዉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተርንአቨር ታክስ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል

3 የስራዎችን ዝርዝር ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት የሥራ ከኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ቅርንጫፍ ሒሳብ ክፍል የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ከዲስትሪክት ፅቤት መዉሰድ ይችላሉ

4 ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ በፖስታ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ከህዳር 30 ቀን 2011 ዓም ጀምሮ እስከ 10 ታሕሳስ 2011 ዓም ከቀኑ 4:00 ሰዓት ድረስ ቢኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ቅርንጫፍ ዲስትሪክት ፅህፈት ቤት በሚገኘዉን ጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስጋገባት

5 ጨረታዉ ታህሳስ 10 ቀን 2011 ዓም በተገኙበት ከረፋዱ 4:05 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

6 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 35000 በስፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል

7 ባንኩ የተሸላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

8 ዝርዝር መረጃ የምትፈልጉ ተጫራቾች ኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል

ስልክ ቁጥር 0344410233 ፓሳቁ 474

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s