መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሓ /የተ /የግ ኩባንያ የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃዎች እና የፅህፈት
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሰኔ 4, 2006 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 10, 2006 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች / የቢሮ እቃዎች
  • Print
  • Pdf
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሓ /የተ /የግ ኩባንያ የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃዎች እና የፅህፈት መስርያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እናከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉኩባነያችን ይጋብዛል የጨረታመስፈርት 1. ተጫራቾች ቫት (VAT) ተመዝጋቢእና የ 2006 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ :: 2. ተጫራቾች የማይመለስ አንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ዝርዝር የ ጨረታ ሰነድ ከ 05/06/2014 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 17 /06 /2014 እ.ኤ.አ ከ መቐለ ዋና መስራያ ቤት መዉሰድ ይችላሉ :: 3 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውያ ከወጣበት ከ 05/06/2014 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 17 /06 /2014 እ.ኤ.አ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ከ መቐለ መስፍን ዋና መስራያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባትይኖርባችዋል :: 4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ለአገልግሎት ዕቃዎች ብር 5, 000.00 (አምስት ሺ ብር ) እንዲሁም ለ የፅህፈት መስርያዎች 10,000.00 ( አስር ሺ ብር) ሲፒኦ ( CPO) በሰም በታሸገ ፖስታ ከ ጨረታዉ ጋር ማስገባት አለባቸዉ በ ፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ( CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም:: 5 ጨረታዉ 17/06 / 2014 እ.ኤ.አ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ዕለት 8:30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት መቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል :: 6 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት(VAT) ጨምሮ መሆኑና አለመሆኑን በግልፅ መጠቀስ አለበት ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል:: 7 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት የመጫኛና መዉረጃ ያካተተ መሆን አለበት አሽናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሸንፈዉ የግጂ ማዘጃ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ ከ 5 - 6 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል :: 8 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም :: 9 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይችሉም :: 10 ተጫራቶች ተጫርተዉ ያሸነፉት ዕቃ መስፍን ዋና መስርያ ቤት መቐለ ድርጅት መጥተዉ ማስረከብ አለባቸዉ :: ክፍያ በሚመለከት ደግሞ ያቀረቡት ዕቃ ተቀባይነት አንድ ስምንት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል:: 11 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀነዉ :: አድራሻ መቐለ ስልክ +251 – 344402017 ፋክስ +251- 344406225 መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s