ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል Toilet Aluminum partition wall ስራ
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 21, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 25, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 10000.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ግንቦት 25, 2010 04:30 ጥዋት
  • የኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
  • Print
  • Pdf

ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን 18/9/2010 ጀምሮ እሰከ 25/9/2010 ዓም ከቀኑ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በማስገባት እንድተወዳደሩና እየጋብዝን ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 25/9/2010 ዓም ከቀኑ 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማማላት የሚገባቸዉ ከ1-9 ተራቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናል

1 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ

2 በዘርፉ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸዉ

3 የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባታል

4 ቲን NO የተመዘቡበትን ሰርተፊኬት ኮፒ ይሚቀረብ

 5 የጨረታዉ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 መግዛት አለበት       

6 በ Aluminum የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል

7 የጨረታ ማስከበሪያ በስፒኦ 10,000.00 ብር ማስያዝ ይኖርበታል

8 የሚያስገቡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለዉ ተወዳዳሪዉ ከጨረታዉ ዉጭ ይሆናል

9 ተጨራቾች የምታስገቡት ዋጋ ከቫት በፊት ወይንም ከቫት በሃላ መሆኑን በግልፅ መቀመጥ አለበት

10 የጨረታዉ ሰነድ በኦርጀናል እና ኮፒ ለየብቻዉ በማሸግ ማቅረብ አለበት

ማሳሰቢያ ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ 03 44 40 02 42 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

አድራሻ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ቁጥር ግቢ ቢሮ ቁጥር 2

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s